ESMEBEFKADU

Tuesday, January 17, 2012

Ceremony of epiphany in ancient land, Ethiopia

ሃዲጎ ተስዓ ወተሰዓተ ነገደ ማዕከለ ባህር ቆመ ማዕከለ ባህር
ዘጠና ዘጠኙን ነገደ መላእክት ትቶ በባህር መካከል ቆመ
The meaning of the song in the video is ''He left the ninety nine angel tribes and stood amidst the sea".

በወንጌል የምታምኑ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደራሳችሁ::


የዓለምን በደል የሰውን ግፍ አይቶ
ዘጠና ዘጠኙን መላዕክትን ትቶ
አገኘነው ዛሬ በበረት ተኝቶ
የሰላሙ መሪ የሰላሙ ዳኛ አምላክ ተወለደ ተጠመቀ ለእኛ



መልካም በዓል


ቸር ይግጠመን

No comments:

Post a Comment