ስለ ጥንታዊው የሃይማኖት ዩኒቨርስቲ ሐይቅ እስጢፋኖስ አባ እየሱስ ሞዐ ገዳም በብጽኡ አብነ አትናቲዎስ አንደበት እነሆ (ይህንን ሊንክ ይጫኑት ለማየት http://www.ustream.tv/recorded/20717258)
ይህ ታላቅ ገዳም በአቡነ ኢየሱስ ሞዐ በ862 ዓ.ም የተመሰረተ ነው:: አባታችን አብነ ተክለሐይማኖት ያገለገሉበት ቦታ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ የተማሩበት ያገለገሉበት ታላቅ ገዳም ነው::
"የሰው ልጅ ሃገሩ ሃይማኖቱ ነው ሃብቱ ንብረቱም ልጅነቱ ነው:: የሰው ልጅ ከሃይማኖቱ እስካልወጣ ድርስ ስደተኛ አይደለም::"ብጽኡ አብነ አትናቲዎስ የደቡብ ወሎ ሃገረ ስብከት ሊቀጳጳስ
ከቦታው ረደኤት በረከት ይድረሰን የአባቶቻችን ጸሎት ሁልጊዜ ይርዳን አሜን::
No comments:
Post a Comment