"እስመ በፈቃዱ ወበሥምረተ አቡሁ ወመንፈስ ቅዱስ መጽአ ወአድኅነነ"ውዳሴ ማርያም ዘሠሉስ
ESMEBEFKADU
(Move to ...)
Home
▼
Wednesday, February 1, 2012
አሳዛኙን የኢትዮጵያውያን ሕይወት ከሊቢያ እስከ ጣሊያን በፊልም ይመልከቱ
በሊቢያ በኩል ያላለፉ ሰዎች ፊልሙን ተመልከቱ ሲባሉ ችላ ሊሉ ይችሉ ይሆናል:: በሊቢያ አልፎ አውሮፓ የገባ ግን ፊልሙን ሲያይ ምናልባትም ያሳለፈው አስፈሪ ሕይወት ተመልሶ አ እምሮው ላይ ግጥም ሊልበትና ሊያዝንም ይችላል:: እስኪ ይሄን ጥናታዊ ፊልም ይመልከቱ:: ፊልሙ የመጀመሪያው ደቂቃ በጣሊያንኛ ነው: ከዛም በአማርኛ ነው::
SOURCE http://www.zehabesha.com/?p=4284
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment