"እስመ በፈቃዱ ወበሥምረተ አቡሁ ወመንፈስ ቅዱስ መጽአ ወአድኅነነ"ውዳሴ ማርያም ዘሠሉስ
ESMEBEFKADU
(Move to ...)
Home
▼
Monday, April 16, 2012
እኔስ በሃይማኖቴ እኔስ በእግዚአብሔር እመካለሁኝ ዓይኖቼ ማዳኑን አይተዋልና::
›
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰርዎ ለሰይጣን አግዓዝዎ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ...
Monday, April 9, 2012
ለከ ኃይል ክብር ወስብሓት ወዕዘዝ ለዓለመ ዓለም
›
"ለከ ኃይል ክብር ወስብሓት ወዕዘዝ ለዓለመ ዓለም።አማኑኤል አምላኪየ ለከ ኃይል ክብር ወስብሓት ወዕዘዝ ለዓለመ ዓለም።ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለከ ኃይል ክብር ወስብሓት ወዕዘዝ ለዓለመ ዓለም።ኃይልየ ወጸወን...
2 comments:
Wednesday, April 4, 2012
ኢየሱስ ክርስቶስ ካህኑ ለዓለም ንጉሠ ፅዮን ወንጉሰ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ
›
ኢየሱስ ክርስቶስ ካህኑ ለዓለም ንጉሠ ፅዮን ወንጉሰ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ Jesus christ etrnal priest king of zion king of kings of Ethiopia መድኃኒያለም ክርስቶስ በቀራኒዮ ስ...
ስኳር ገዳም ገባ
›
እያንገራገረ ህዝቡ እያባባ አበው እያዘኑ ወጣት እያነባ እየተቃወሙ እየጮሁ እነ አባ ዜናው በዓለም ዓቀፍ እየተስተጋባ ድንገት ሳይታሰብ ስኳር ገዳም ገባ ከፍ ከፍ ብሎ ለዚያውም ዋልድባ ሲጠፋ...
Monday, April 2, 2012
እስኪ ጎበዝ ቆም ብለን እናስብ ኢትዮጲያ ጣልያንን ያሸነፈችው ኃይለኛ ጣር ስላላት አይደለም ኃይለኛው አምላክ የሚማጽን ቅዱሳን ስላላት እንጂ
›
ኢትዮጲያዊ ሃብቱ ሳይሆን እምነቱ ና ባህሉ የአባቶቹ ጽሎት ነው እያኖረው ያለው::አመንም አላመንም የኛ በሰላም ውሎ ማደር ጤንነት ኑሮ በኛ ሃይል ብቻ የመጣ ሳይሆን እንደ እኛ አጥንትና ደም ሳይቆጥሩ ሌትከቀን በሚጸልዩ...
Tuesday, March 13, 2012
አንተ ባለህበት
›
ምንም በደል ቢኖር ኃጢአትም ቢበዛ የመታዘዝ ፍሬ ከሰዎች ቢታጣ የፅድቅ ሥራ ...
Wednesday, February 29, 2012
ስለ ጥንታዊው የሃይማኖት ዩኒቨርስቲ ሐይቅ እስጢፋኖስ አባ እየሱስ ሞዐ ገዳም በብጽኡ አብነ አትናቲዎስ
›
ስለ ጥንታዊው የሃይማኖት ዩኒቨርስቲ ሐይቅ እስጢፋኖስ አባ እየሱስ ሞዐ ገዳም በብጽኡ አብነ አትናቲዎስ አንደበት እነሆ (ይህንን ሊንክ ይጫኑት ለማየት http://www.ustream.tv/recorded/20717258 ) ...
‹
›
Home
View web version