"እስመ በፈቃዱ ወበሥምረተ አቡሁ ወመንፈስ ቅዱስ መጽአ ወአድኅነነ"ውዳሴ ማርያም ዘሠሉስ
ESMEBEFKADU
(Move to ...)
Home
▼
Saturday, January 21, 2012
ይ.ካ.ንፍቅ: መንግሥቱንና ጽድቁን የሰጠኝን ሰጠኹኽ
›
"ይ.ካ.ንፍቅ: መንግሥቶ ወጽድቆ ዘአወፈየኒ አወፈይኩከ(ወየሀቦ ለዲያቆን) ይ.ካ.ንፍቅ: መንግሥቱንና ጽድቁን የሰጠኝን ሰጠኹኽ (ብሎ ለዲያቆኑ ይስጠው)" ሥረዓተ ቅዳሴ ...
Tuesday, January 17, 2012
Ceremony of epiphany in ancient land, Ethiopia
›
ሃዲጎ ተስዓ ወተሰዓተ ነገደ ማዕከለ ባህር ቆመ ማዕከለ ባህር ዘጠና ዘጠኙን ነገደ መላእክት ትቶ በባህር መካከል ቆመ The meaning of the song in the video is ''He left ...
Monday, January 16, 2012
ያለ እምነትም እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አይቻልም
›
ቀኑ ዕለተ ሰንበት እሁድ መስከረም 21 , 2004 እጅግ የሚማርክ ቀን ነው:: ከተለያዩ ቦታዎች ተሰብስበው የጌታችን ግማደ መስቀልን ለማክበር እና ለመባረክ የመጡ ቁጥራቸው ብዙ እጅግ ብዙ ምዕመናን እንደ መላዕክት ነጭ በ...
Monday, January 9, 2012
ዘከመ ተወልደ እግዚእነ በቤተልሔም
›
"ዘበመንጦላዕተ ደመና ተሰወረ ፤ ወእምቅድስት ድንግል መድኅን ተወልደ ፤ እግዚእ ተረክበ ፤ ፀሐየ ጽድቅ ዘበአማን ሠረቀ"/"በደመና መጋረጃ ተሰወረ ፤ ከቅድስት ድንግል መድኅን ተወለደ ፤ ጌታ ተ...
Sunday, January 1, 2012
የሰው ማንነቱ አይደለም ውበቱ
›
የሰው ማንነቱ አይደለም ውበቱ ሐሰት ነው ውበቱ ደግሞም ደምግባቱ ብቅል ሰቃይ ሎጋው ረጅም ቁመቱ ጠይም የቀይዳማ ደስ ደስ ያልው ፊቱ ረጃጅም ጸጉር ፈርጣማ ደረቱ ሰልከክ ያለ አፍንጫ ቁንጅና ውበቱ ትላልቅ መ...
2 comments:
Friday, December 30, 2011
ለእኔስ እንደ ስሟ
›
ቢያበሉኝ ቢያጠጡኝ ፈትፍተው ቢያጎርሱኝ ያየሁትን ሁሉ አምጥተው ቢሠጡኝ ከሥጋ አይነቶች ብላ ፍራፍሬን ጠጥተህም እርካ ብላ ያማረህን ያሻኸውን ብላ ሁሉ ያንተ ቢሉኝ ለእኔስ እንደ ስሟ የጣፈጠ አጣሁኝ ስሟንም ...
መድኅን ተወልዶላችኋል
›
መድኅን ማለት አዳኝ ወይም መድኃኒት ማለት ሲሆን ይህም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ቤዛ ስለሆነ ቀደም ብለው ነቢያት ትንቢት ሲናገሩለት ቆይተው ነበር ከዚህም የተነሳ መድኅን የተባለው ቃል ለረጅም ዘመ...
‹
›
Home
View web version